ቴዲ አፍሮ አዲስ ያስታላለፈው መልዕክት!

fb_img_1536078609228-12536948.jpgአለም የምትኖሩ ዉድ የሙዚቃ አፍቃሪዎቼ መጪው አዲስ ዘመን የሰላም፣ የጤናና የፍቅር ዘመን ይሆንልን ዘንድ ከወዲሁ እየተመኘሁ፤ የአዲሱ አመት 2011 ዓ/ም የመጀመሪያዋ ቅዳሜ በሆነችው መስከረም 5 ቀን በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ በሚኖረን ታላቅ የሙዚቃ ዝግጅት እንገናኝ እላለሁ።

በድጋሜ መልካም አዲስ አመት
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

በሃገር ውስጥና በመላው አለም የምትኖሩ ዉድ የሙዚቃ አፍቃሪዎቼ መጪው አዲስ ዘመን የሰላም፣ የጤናና የፍቅር ዘመን ይሆንልን ዘንድ ከወዲሁ እየተመኘሁ፤ የአዲሱ አመት 2011 ዓ/ም የመጀመሪያዋ ቅዳሜ በሆነችው መስከረም 5 ቀን በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ በሚኖረን ታላቅ የሙዚቃ ዝግጅት እንገናኝ እላለሁ።

በድጋሜ መልካም አዲስ አመት
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.