የአክሱማውያን ሙስሊሞች የመብት ጥያቄ ክልል ትግራይ መስተዳድር እጅ–መቀሌ ገብቷል ።


ሙስሊሞች የመብት ጥያቄ ክልል ትግራይ መስተዳድር እጅ–መቀሌ ገብቷል ።

የክልል ትግራይ መስተዳድርና የሰብአዊ መብት ተሟጏቾች እንዲሁም የተለያዩ የመንግስት መስሪያቤቶች በቅርቡ መልስ እንደሚሰጡበት ቃል ገብተዋል ።

የሙስሊም መብት ተሟጋቾች ኢሄን አስመልክተው እንዳሉት

መልሱ እንደጠበቅነው እንኳ ባይሆን ዝም እንደማንል መግለጽ እንፈልጋለን ። ህገ-መንግስታዊ መብታችን ለማስከበር አስፈላጊውን መስዋትነት እንደምንከፍል ሁሉም ሊያውቅ ይገባል ብለዋል ። ትግራይ ሚዲያ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.