የአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ እያነጋገረ ነው…

“ፀረ ኦሮሞው” ኢሳት በታሰሩ ግዜ ድምፅ የሆነላቸው ተፈተው ወደ አሜሪካ ከተጓዙም በኋላ በክብር ነበር ወደ ስቲዲዋቸው ጋብዘው ኢንተርቪ ያደረጓቸው ኢንተርቪውን ጨርሰው ለማስታወሻ ፎቶ ሊነሱ ሲሉ ከጀርባቸው የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ (በሳቸው አጠራር የግንቦት ሰባት አርማ) ጋር ፎቶ መነሳት ያልፈቀዱት አቶ በቀለ (በኩራት ሲናገሩ ከራሳቸው አንደበት የሰማው ጓደኛዬ ነው ያጫወተኝ) ዛሬ ኢሳትን ፀረ ኦሮሞ ሲሉ ከመስማት ወዲህ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖራል
ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ቀድመው ነቅተው ያነቁን ድምፅ በሌለን ሰዓት ድምፅ የሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታችን ኢሳት ነው

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.