የኦሮሞ አባገዳዎች የጋሞ ሽማግሌዎችን ለማመስገን አርባምንጭ ሄደዋል

ኦሮሞ አባገዳዎች በአርባምንጭ አቀባበል ተደረገላቸው::

የኦሮሞ አባገዳዎች የጋሞ ሽማግሌዎች ጸቡን ለማብረድ ላደረጉት ጥረት ምስጋና ለማቅረብ አርባምንጭ ገብተዋል፡፡ የጋሞ ሽማግሌዎች ጸቡን ለማብረድ ላደረጉት ጥረት በኦሮሞ አባገዳዎች ምስጋና ቀርቦላቸዋል፡፡

እንግዶቻቸውን የተቀበሉት የጋሞ ሽማግሌዎችም ጸብን በጸብ የመመለስ ባህል እንዳሌላቸው ገልጸዋል፡፡ በቡራዩ በተፈጸመው ጥቃት ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ውይይት እንደሚያደረግ ሪፖርተራችን ሜሮን በረዳ ከስፍራው ዘግባለች፡፡

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.