ወረት የማያቀው ጠቅላይ ሚኒስቴራችን!

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሞተር የሚሰሩ ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች ለገሱ

የኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሞተር የሚሰሩ 36 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች ለገሱ፡፡

ድጋፉ ቀጣይነት እንደሚኖረው ጠ/ሚኒስትሩ ቃል ገብቷል፡፡

ሌሎችም አቅሙ ያላቸው ዜጎች ተመሳሳይ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ጠይቀዋል፡፡

መረጃው ከጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ልዩ ሀላፊ ፍጹም አረጋ ቲውተር ገጽ የተገኘ ነው

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.